ቻይና ከቁጥጥር ውጭ ያለውን ሮኬት ወደ መሬት ወድቆ ለሚያደርሰው ጉዳት ካሳ ለመክፈል መዘጋጀቷን አስታውቃለች። ቻይና ይሄንን ያለቸው ከአሜሪካ መግለጫ በዋላ ሲሆን ሮኬቱ ብዙ የአለማችን ክፍሎች ላይ የመውደቅ እድል እድላለው አሁንም በሰፊው እየተነገረ ነው የሰው ቤት ላይ የሚወደቀ ከሆነ ወይም የቤት ጣራ የሚያፈርስ ከሆን እሰከ 38 ሚልዬን ዶላር ለመክፈል መዘጋጀቷን አስታውቃለች። ምንጭ ሱዳን ትሪቡን Share Share @ethiotefer @ethiotefer @ethiotefer @ethiotefer 499 viewsedited 13:38