Get Mystery Box with random crypto!

በ2020 የነበሩ የአንድ አመት የእስፔስ ሳይንስ ወሳኝ ክስተቶች ወይም ለውጦች 1, ጨረቃ ከመ | Ethio cyber

በ2020 የነበሩ የአንድ አመት የእስፔስ ሳይንስ ወሳኝ ክስተቶች ወይም ለውጦች

1, ጨረቃ ከመሬት 3.8cm ሸሽታለቸ ወይም እርቃለቸ አንድ ቀነ ደግሞ መሬትን በ30 ቀን ሳይሆን በ47 ቀን ነው ዙራ የምትጨርሰው

2, ፀሐይ 134 ትሪሌን ቶን የሚሆነውን ክብደቷን አታለች ይሄም የሆነው የብርሃን ጨረረን ለመፍጠረ ባደረገቹ ሂደተ ነው

የመሬት ኦርቢት ደግሞ 15cm ሰፍቶል

3, 150 ቢልዬን ኮከቦች በዚህ በሚታወቀው አፅናፍ አለም ወስጥ ተፈጥረዋል ከ100 ቢልዬን በላይ ኮከቦች ደግሞ ፈነዳድተው፣ ወደተለያዩ ነገሮች ተቀይረዋል

4, አንድሮሜዳ ጋላክሲ 3.5 ቢልዬን ኪሎሜትሮችን አቋርጦ ወደኛ ጋላክሲ ወደሆነው ሚልክዌ ጋላክሲ ተጠግቷል ከቢልዬን አመታት በዋላ ደግሞ ይጋጫሉ


5, የኛ አፅናፍ አለም(universe) ደግሞ 60 ትሪሌን ኪሎ ሜትሮችን ሰፍቷል

share share

@ethiotefer @ethiotefer
@ethiotefer
@ethiotefer @ethiotefer