Get Mystery Box with random crypto!

በዙሪያህ ያሉትን ሰዎች ልትዋሻቸው ወይ ልትሸውዳቸው ትችላለህ፤ ከባዱ ነገር ግን ራስህን መሸወድ አ | Ethio cyber

በዙሪያህ ያሉትን ሰዎች ልትዋሻቸው ወይ ልትሸውዳቸው ትችላለህ፤ ከባዱ ነገር ግን ራስህን መሸወድ አትችልም። ታዲያ ለምንድነው አንድ ነገር ለማድረግ አስበህ በስንፍናህ ምክንያት ባለማድረግህ ማመኑን ትተህ ሰበብ የምታበዛው? በቀን ውስጥ አደርጋለሁ ብለህ ለራስህ የምትገባቸውን ትናንሽ ቃልኪዳኖች ከፈፀምክ ወዳጄ ህይወትን በጥበብ እየኖርካት ነው!

#ኦሾ