Get Mystery Box with random crypto!

ወንዶች_ከሴቶች_የበለጠ_ደስተኛ_ሆነው_የሚኖሩባቸው_ምክንያቶች 1)- የስልክ ንግግራቸው ከ3 ደቂ | Ethio cyber

ወንዶች_ከሴቶች_የበለጠ_ደስተኛ_ሆነው_የሚኖሩባቸው_ምክንያቶች

1)- የስልክ ንግግራቸው ከ3 ደቂቃ አይበልጥም፣
2)- ለ5 ቀን ሽርሽር አንድ ሱሪ በቂያቸው ነው፣
3)- የሆነ ሰው በስህተት (በአጋጣሚ) ግብዣ ሳይጠራቸው ቢቀር እንኳን ጓደኝነታቸው እንደፀና ይኖራል፣
4)- አንድ አይነት የፀጉር አቆራረጥ፣ ለአመታት ወይም ለአስርተ አመታት አብሯቸው ይቆያል፣
5)- በ25 ደቂቃ ውስጥ ለ25 ሰው የሚበቃ አስቤዛ ሸምተው መመለስ ይችላሉ፣
6)- የሆነ ግብዣ ላይ የሆነ ሰው እነሱ ከለበሱት ቲሸርትጋ ተመሳሳይ ቲሸርት ለብሶ ቢያዩት ጓደኛቸው ያደርጉታል እንጂ አይናደዱበትም፣

ሳይንሳዊ አደለም ቲዎሪ ነው

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13