Get Mystery Box with random crypto!

'ኤልያኖች ከኛ ሰው ልጆች በእጅጉ የሰለጠኑ ሊሆኑ ይችላሉ የኛ ስልጣኔ የ2000 ዓመት ዕድሜ አለው | Ethio cyber

"ኤልያኖች ከኛ ሰው ልጆች በእጅጉ የሰለጠኑ ሊሆኑ ይችላሉ የኛ ስልጣኔ የ2000 ዓመት ዕድሜ አለው የኤልያኖች ደግሞ ምን አልባትም የሚልዬን እና የቢልዬን ዓመታት ዕድሜ ሊኖረው ይችላል ሰለዚህ የኛ ስልጣኔ ለነሱ ተራ ነገረ ሊሆን ይችላል ምን አልባትም እኛን የሚመለከቱን እኛ በኛ ምድር ላይ ነቀን እንደምናያቸው ፍጡሮች ይሆናል" ታዋቂው ሳይንቲስት እስቴቨን ሀውኪንግ በአንድ ወቅት ሰለ ኤልያኖች የታናገሩት ነው።

መረጃዎቹ ይቀጥላሉ "like" እና "subscribe"

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13