Get Mystery Box with random crypto!

የጊዜ ልዩነት በኢትዮጵያ በምስራቁ ጫፍ በሚገኘው ኦጋዴን እና በምዕራብ ጫፍ በሚገኘው አኮቦ መካ | Ethio cyber

የጊዜ ልዩነት በኢትዮጵያ

በምስራቁ ጫፍ በሚገኘው ኦጋዴን እና በምዕራብ ጫፍ በሚገኘው አኮቦ መካከል የ1639km ልዩነት ያለ ሲሆን በሁለቱ ጫፎች መካከል ደግሞ የአንድ ሰአት ልዩነት አለ ይሄም ማለተ ኦጋዴን ላይ ቀድሞ ይጨልማል ቀድሞ ይነጋል ወይም የአኮቦ ሰአት ከኦጋዴን ሰአት በአንድ ሰአት የተንቀራፈፈ ነው።

ይሁን እንጂ ለአሰራር እንዲያመች ተብሎ ሁለቱም ቦታዎች ላይ ያሉት ሰአቶች የጊዜ ክልላቸው (UTC+03:00) ተደርጓል ወይም አንድ አይነት አቆጣጠር አንዲከተሉ ተደርጓል

ምንጭ - geography of Ethiopia and the Horn

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13