Get Mystery Box with random crypto!

ቅዳሜ ወደ ጠፈረ የተወነጨፈው ቴሌስኮፕ አሁን የት ይገኛል ? ቅዳሜ ከሰአት የተወነጨፈው ጀምስ ዌ | Ethio cyber

ቅዳሜ ወደ ጠፈረ የተወነጨፈው ቴሌስኮፕ አሁን የት ይገኛል ?

ቅዳሜ ከሰአት የተወነጨፈው ጀምስ ዌም የተሰኘው ቴሌስኮፑ አሁን በዚች ሰአት ጉዛ ላይ ሲሆን እስካሁን ከ500,000km በላይ ተጉዟል።

ቴሌስኩፑ መዳረሻው ላይ ደርሶ ወደ ስራ ለመግባት ወር ሊፈጅበት ይችላል በዚህ ጉዞም ሚልዬን ኪሎሜትሮችን ያቆራርጣል ተብሎ ይጠበቃል ከ6 ወር በዋላ ደግሞ የመጀመሪያውን ምስል ወደ መሬት ይልካል ተብሎ ይጠበቃል።

ቴሌስኮፑ ፀሐይን የሚሽከረከር ሲሆን የተሻል እይታ እንዲኖረው በማሰብ ነው ከምድራችን እራቅ ብሎ እንዲሰራ የተወሰነው እስካሁን ባለው በሰላማዊ መንገድ እየሄደ ሲሆን ከሳይንቲስቶች ጋርም የተሳካ ግንኙነት እያደረገ ነው።

ቴሌስኮፑ የት ይገኛል ? ወቅታዊ መረጃዎችን ማግኘት ለምትፈልጉ በዩቲው ቻናል በቀጥታ መከታተል ትችላላቹ "playlist " ውስጥ

https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0kcS_JlWRVD9i9H2xeNTh4