Get Mystery Box with random crypto!

ከፕላኔት ማረስ ላይ የተወሰደው ሌላኛው አስገራሚ ምስል በናሳ ሮቨሮች የተነሳው ይሄ ምስል ሰው | Ethio cyber

ከፕላኔት ማረስ ላይ የተወሰደው ሌላኛው አስገራሚ ምስል

በናሳ ሮቨሮች የተነሳው ይሄ ምስል ሰው የሚመስል ቅርፀ ያለው ነገረ ድንጋይ ላይ ተቀምጦ ይታያል

ይሄንን ምስል ጨምሮ ሌሎች አወዛጋቢ የሚባሉ ምስሎችን ምንነት ለማጣራት የግድ የሰው ልጅ ወደ ፕላኔት ማርስ ላይ መላክ እንደሚያስፈልግ ብዙ ሳይንቲስቶች ምክር ሀሳብ ይሰጣሉ።

እንደ አንዳድ ሳይንቲስቶች ምልከታ ከሆነ ግን እንዚህ የሰው ቅርፅን እንዲሁም ሊሎች ቅርፆችን የያዙ ምስሎች በማርስ ላይ የተፈጠሩት ባጋጣሚ እንደሆነ ይሞግታሉ።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1