Get Mystery Box with random crypto!

ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ልጆች የተሰራ ቴክኖሎጂ ፀሐይን እንደነካ እየተነገረ ነው። በዚህ ሳምንት ጠ | Ethio cyber

ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ልጆች የተሰራ ቴክኖሎጂ ፀሐይን እንደነካ እየተነገረ ነው።

በዚህ ሳምንት ጠፈርን በተመለከት አነጋጋሪ ከነበሩ ጉዳዮች አንዱ ፓርከር ሶላር የተሰኘው ፕሮብ የፀሐይ ከበባ አየር ውስጥ መግባት ነው እንደ ናሳ ተቋም ከሆነ ፕሮቡ የፀሐይን ሚልዮን ዲግሪ የሚሞቅ ሙቀትን በመቋቋም ፀሐይን መንካት ችሏል።

ፕሮቡ ሙቀትን እንዲቋቋም የተለየ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ሲሆን ፀሐይ ምንም አይነት ደርቀ አካል የሌላት በመሆኑ ፀሐይ ላይ ማረፍ ሳይችል ቀርቷል ይሁን እንጂ የተወሰን የፀሐይ ክፍል ውስጥ መንሳፈፍ ችሏል ይሄም በታሪክ ፀሐይን መንካት የቻለ የመጀመሪያው የሰው ልጆች የቴክኖሎጂ ውጤት ሁኖል።

የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1