Get Mystery Box with random crypto!

በ2020 ብቻ ከ500 ሺህ በላይ ሰዎች ዱካቸውን እንኳን ማግኘት ሳይቻል ደብዛቸው እንደጠፋ FBI | Ethio cyber

በ2020 ብቻ ከ500 ሺህ በላይ ሰዎች ዱካቸውን እንኳን ማግኘት ሳይቻል ደብዛቸው እንደጠፋ FBI አስታውቋል።

እነዚ ግለሰቦች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በሀገረ አሜሪካ ወደሚገኘው "Devil Head" ተብሎ ወደሚጠራው ስፍራ ለጉብኝት በሄዱበት በዛው ደብዛቸው እንደጠፋ FBI ባደረገው
ጥናት ያረጋገጠ ሲሆን ሞተው ይሆናል ብሎ እንዳይደመድም ከጠፉት ሰዎች ውስጥ ያንዳቸውንም ሬሳ ማግኘት እንዳልቻለ አስታውቋል።

ስፍራው "Devil Head" የሚል ስያሜን ያገኘው አካባቢው ላይ በቅርቡ ርቀት የሚኖሩ ሰዎች ከዚህ በፊት ሰው ያልሆኑ እንግዳ ፍጡራንን በምሽት ተመልክተናል ብለው በተደጋጋሚ ለፖሊሶች ሪፐርት በማድረጋቸው ነው።

የናሳው አነፍናፊ

ሰለ ኤልያኖች በዩቲውብ ለማየት "subscribe" እንዳይረሳ