Get Mystery Box with random crypto!

አንጋፋው የእሁድን በebs አቅራቢ አስፋው መሸሻ ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኝ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

አንጋፋው የእሁድን በebs አቅራቢ አስፋው መሸሻ ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኝ አንድ የግል ሆስፒታል(ገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል) ህክምናውን እየተከታተለ መቆየቱን ይታወቃል።

ይሁንና እስትሮኩ በአንድ በኩል ያለው የሰውነት ክፍሉ ላይ ያደረሰው ጉዳት ምንም መሻሻል ባለማሳየቱ ትላንት ማክሰኞ ምሽት ጥቅምት 6 ለተሻለ ህክምና ወደ አሜሪካ መጓዙን ሰምተናል።(ዘሐበሻ)

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS