Get Mystery Box with random crypto!

በኬንያ ምንም አይነት የህግ ትምህርተ ሳይወስድ በሐሰተኛ ትምህርት ማስረጃ ጠበቃ ሆኖ የሰራ ግለ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

በኬንያ ምንም አይነት የህግ ትምህርተ ሳይወስድ በሐሰተኛ ትምህርት ማስረጃ ጠበቃ ሆኖ የሰራ ግለሰብ ተያዘ

ግለሰቡ 26 ክሶችን ጠበቃ ሆኖ ሁሉንም ረቷል።

ነገር ግን በህግ የዲፕሎማም ሆነ የዲግሪ ት/ ት የሌለው መሆኑም ተረጋግጣል ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ሰሞኑን ዘግበዋል።

27ኛው ክስ የራሱ መሆኑ ነው እንግዲ!

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS