Get Mystery Box with random crypto!

ውጤታችሁን በቀላሉ በ  20 sec ለማየት ይሄንን ሊንክ ከታች በተዘረዘረው step መሰረት edi | 🇪🇹 ኢትዮ Students

ውጤታችሁን በቀላሉ በ  20 sec ለማየት

ይሄንን ሊንክ ከታች በተዘረዘረው step መሰረት edit አድርጋችሁ መጠቀም ነው

https://Verify.eaes.et/temporary/FNLNMN=ID

FN ማለት ከራሳችሁ ስም ላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ፊደል
LNከአያታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያው ሁለት ፊደል
MN ከአባታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያ ሁለት ፊደል አድርጋችሁ iD ላይ reg number መፃፍ

ማሳሰቢያ

1 ቅደም ተከተል እንዳትሳሳቱ ከስማችሁ ከአያታችሁ ስም ከዛ ከአባታችሁ ሁለት ፊደል
2 ሁሉ በcapital መሆኑን እንዳትረሱ

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS