Get Mystery Box with random crypto!

እስከ 3 አመቷ መናገር ያልቻለችው ህፃን በእንግሊዘኛ ቋንቋ አፏን ፈታች ነገሩ የሆነው በቦረና | 🇪🇹 ኢትዮ Students

እስከ 3 አመቷ መናገር ያልቻለችው ህፃን በእንግሊዘኛ ቋንቋ አፏን ፈታች

ነገሩ የሆነው በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ ውስጥ ነው፤ ህጻን ሮሆቦት ሐፌ ትባላለች፤ እስከ 3 አመቷ መናገር አትችልም ነበር፤ ከ3 አመት በኋላ ቀስበቀስ የተለያዩ ፍላጎቷን በእንግሊዘኛ መግለፅ ጀመረች።

አቶ ሐፌ ቤተሰብ የመንግስት ስራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ሲሆን አፋን ኦሮሞ የሚናገሩ ህፃናት መካከል የእሳቸው ልጅ እንግሊዘኛ መናገር መጀመሯ እንዳስገረማቸው ተናግሯል።

ሮሆቦት በሰፈርም እንግሊዘኛ ብቻ ስለምትናገር ቤተሰብ እንግሊዘኛ ለማናገር መገደዳቸውን ይናገራሉ። እንግሊዘኛ ብቻ የሚያስተምር ትምህርት ቤት በአካባቢው አለመኖሩ የትምህርቷ ጉዳይ አሳስቦኛል ሲሉ አባት ተናግሯል።

FastMereja

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS