Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ከፍተኛ ትምህርት | 🇪🇹 ኢትዮ Students

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግባት ጀምረዋል

የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች እስከ ነገ ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም ወደተመደቡበት ተቋም ይገባሉ። ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም አጠቃላይ ገለጻ ይሰጣቸዋል።

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሐምሌ 25 እስከ 28/2015 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS