Get Mystery Box with random crypto!

በቻይና አንድ ኩባንያ ለሰራተኞቹ ባወጣው ዕጣ አንድ ሰራተኛ አመቱ ሙሉ ደሞዝ እየተከፈለው | 🇪🇹 ኢትዮ Students

በቻይና አንድ ኩባንያ ለሰራተኞቹ ባወጣው ዕጣ አንድ ሰራተኛ አመቱ ሙሉ ደሞዝ እየተከፈለው የአንድ አመት ዕረፍት የሚያሰጥ እጣ አሸናፊ ሆኗል።

እንዲህ ያለ ዕጣ ቁጭ ብሎ መብላትን የሚያበረታታ ነው የሚል ከፍተኛ ትችት በማህበራዊ ሚዲያ ቀርቦበታል።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS