Get Mystery Box with random crypto!

ትዊተር በክፍያ ምክንያት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይን ጨምሮ የታዋቂ ግለሰቦችን ሰማያዊ ምልክት ማንሳ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

ትዊተር በክፍያ ምክንያት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይን ጨምሮ የታዋቂ ግለሰቦችን ሰማያዊ ምልክት ማንሳት ጀመረ

ትዊተር ከትላንት ጀምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ታዋቂ ሰዎችን ሰማያዊ ማረጋገጫ ምልክት ማንሳት ጀምሯል።

ላብነትም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህምድ ፣ የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ጆ ባንደን ፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ፤ ኪሊያን ምባፔ፤ ሰሊና ጎሜዝ ፤ቢዮንሴ፤ አቡነ ፍራንሲስን ጨምሮ በርካታ የተዋቂ ሰዎች አጠገብ ያለውን 'ሰማያዊ ምልክት' አንስቷል።

ግለሰቦቹ ትክክለኛ ገጻቸው እንደሆነ ለማወቅ የሚረዳው ሰማያዊ ምልክት ለማግኘት በዓመት 84 ዶላር እንደሚያስከፍል ትዊተር መግለጹ አይዘነጋም። ክፍያው ካልተፈጸመ ሰማያዊ ምልክት እንደሚነሳ በቅርቡ አሳውቆ ነበር።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS