Get Mystery Box with random crypto!

በኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጫ የማይሰጣቸው የትምህርት ማስረጃዎች 1. የመጀመ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

በኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጫ የማይሰጣቸው የትምህርት ማስረጃዎች

1. የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር በመግቢያነት የተያዘው ዲፕሎማ ( ዲግሪ ከተመረቁበት የትምህርት መስክ ጋር ተያያዥነት የሌለው ከሆነ፤

2. የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ(COC) ሳያሟሉ እየተማሩ የነበሩና ትምህርት ከጀመሩ በኋላ ያሟሉ ከሆኑ፤

3. እውቅና ፈቃድ : በሌለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተማሩ ከሆነ፤

4. የፕሮግራም እውቅና ፈቃድ : በሌለው የትምህርት መስክ የተማሩ ከሆነ፤

5. የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ሳያሟሉ የተማሩ ከሆነ፤

6. የመጀመሪያ ዲግሪ ተምሮ ለመመረቅ የሚያስፈልገውን ዓመትና Credit hours ሳያሟሉ የተመረቁ ከሆነ፤ እና

7.ከውጭ ሀገር ተምረው በኢፊዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የአቻ ግምት ሳያስሩ ተምረው የተመረቁ ከሆነ ናቸው፡፡

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  @ethiouniversity1bot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
@ethiouniversity1 
╚═══════════╝