የሁለኛው ዙር መፈተኛ ቀን ታወቀ!!! በምዕራብ ሸዋ ዞን ባሉ 7 ወረዳዎች የመጀመሪያ ዙር ፈተና ያልተፈተኑ ሲሆን የሁለተኛው ዙር ፈተና ቀን ታህሳስ 11 2015 እንደሆነ ዛሬ የሸዋ ዞን ትምህርት መመሪያ አረጋግጧል። ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ዩንቨርስቲዎች ከ ታህሳስ 7-9 ይጓጓዛሉ የተማሪዎች ዉጤት ከታህሳስ 20 እስከ 25 ውስጥ ባሉት ቀናት ያሳውቃል ተቦሏል። ሌላ የሰላም እና ፀጥታ ችግር ካላጋጠመን በስተቀር ተማሪዎች ከ ጥር መጀመሪያ ጀምሮ ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ ይደረጋል። @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS 6.8K views18:47