Get Mystery Box with random crypto!

ethio space

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiospacee — ethio space E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiospacee — ethio space
የሰርጥ አድራሻ: @ethiospacee
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 784
የሰርጥ መግለጫ

🔰በአይነቱ ልዩ የሆነ ቻናል‍🔊️ ስለ ጠፈር🌎 ሳይንስ ለምትወዱት እና ማወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ የሰነ ጠፈር ሳይንስን በአማርኛ ተቀነባብሮ በልዩ መልክ ቀረበላቹ።
🎯 አሰደናቂ ስለሆነው ጥንታዊ የኢትዮጰያ ስነ ፈለክ
🎯ስለ ዩኒቨርስ እና ጋላክሲዎች 💫
🎯9 ፕላኔቶች🌎
🎯ህብራተ ከዋክብት☄
ይቀላቀሉት ይወዱታል ይገረሙበታል።
@ethiospacee
any commen @wizemru

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-06 22:27:41
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በጣም ጥልቅ (ከመሬት ስር) ውስጥ የሚኖር እንስሳ "ዴቪል ዎርም " ይባላል፡፡ ይህም የሚኖረውም ወደ ውስጥ 3.6 ኪሎ ሜትር ውስጥ ነው፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

@ethiospacee
@ethiospacee
72 viewsemran, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:27:19
68 viewsemran, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 20:04:47
ይህንን ያውቁ ኖሯል

➜ሲጋራ ጭስ ውስጥ ያሉ ኬሚካሎች 4000 ይደርሳሉ ቡና ውስጥ ደግሞ 1000 ኬሚካሎች አሉ።

➜ቻይና ውስጥ ብቻ 300ሚሊየን አጫሾች ያሉ ሲሆን በ1 ደቂቃ 3ሚሊየን ሲጋራ ይጨሳል።

➜ጥናት እንደሚያሳየው 1ዷ የምትጨሰው ሲጋራ የአጫሹን እድሜ 8ደቂቃ ትቀንሳለች

➜የማያጨስ ሰው ከሚያጨስ ሰው 14 አመት እድሜ የመቆየት እድል አለው፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

@ethiospacee
@ethiospacee

Cross @wizemru
106 viewsemran, 17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 14:07:31
ይህንን ያውቁ ኖሯል

➜ልክ ለምድር የመሬት መንቀጥቀጥ እንደምንለው ሁሉ ጨረቃም የጨረቃ መንቀጥቀጥ ያጋጥማታል፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

@ethiospacee
@ethiospacee


Cross @wizemru
121 viewsemran, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 12:10:08
ይህንን ያውቁ ኖሯል

ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረቃ ላይ ሽንቱን የሸናው ሰው ቡዝ አልድሪን የተባለ አሜሪካዊ የጠፈር ሳይንቲስት ነው!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

@ethiospacee
@ethiospacee
126 viewsemran, 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 11:30:49
ይህንን ያውቁ ኖሯል

የአለማችን ትልቁ አፍንጫ ባለቤት ቱርካዊው መህመት ዖዛያረክ ('mehmet özyürek') ሲሆን በ18 March 2010 ሲለካ የአፍንጫው ርዝመት 8.8 cm ነው!

ይህ ሰው በ2010 እ.ኤ.አ በድንቃድንቅ መዝገብ ስሙን ማስፈር ችሏል! እስከአሁን የሱን ያህል ያለው ሰው አልተገኘም፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@ethiospacee
@ethiospacee

ለአስተያየትዎ
@wizemru
125 viewsemran, 08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 07:10:10 Pls guys channelu madg aktotal share bmarg tbabrugn
130 viewsemran, 04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 07:07:42 @ethiospacee
126 viewsemran, 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:32:28
አስገራሚ እውነታዎች

ይህንን ያውቁ ኖሯል

#Mermaids

ከላይ በምስሉ ላይ የምታዩአት ግማሽ ሰው ግማሽ አሳ የሆኑት Mermaids ተብለው የሚጠሩት ዝርያ ስትሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በ1493 ነበር የታዩት ፡፡ ክርስቶፈር ኮሎምበስ ስለነዚህ ፍጡራን ሲናገር በአፈ ታሪክ እንደሚነገረው ቆንጆ እና አስደሳች ሳይሆኑ በጣም አስፈሪና አስቀያሚ ናቸው ሲል በወቅቱ ተናግሮ ነበር ፡፡ እነዚ የሰውን ቋንቋ የሚናገሩ ፍጡሮች በ2012 በዙምባብዌ የውሃ ማጠራቀሚያ የሚሰሩ ሰራተኞችን አስፈራርተው ስራ እንዲቆም በማድረጋቸው አንድ በሉኝ ሲል የዙምባብዌ ውሃ ሚኒስቴር አስታውቆ ነበር !

በአንድ ወቅት እነዚህን ፍጡሮች ምናልባት ገጥመዉህ ደፍረህ መያዝ ከቻልክ የእስራኤል መንግስት ለያዘልኝ ሰው 1ሚልዮን ዶላር ማለቱ ይታወሳል!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@ethiospacee
@ethiospacee

ለአስተያየትዎ
@wizemru

አስገራሚ እውነታዎች
220 viewsemran, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ