Get Mystery Box with random crypto!

ethio space

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiospacee — ethio space E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiospacee — ethio space
የሰርጥ አድራሻ: @ethiospacee
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 784
የሰርጥ መግለጫ

🔰በአይነቱ ልዩ የሆነ ቻናል‍🔊️ ስለ ጠፈር🌎 ሳይንስ ለምትወዱት እና ማወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ የሰነ ጠፈር ሳይንስን በአማርኛ ተቀነባብሮ በልዩ መልክ ቀረበላቹ።
🎯 አሰደናቂ ስለሆነው ጥንታዊ የኢትዮጰያ ስነ ፈለክ
🎯ስለ ዩኒቨርስ እና ጋላክሲዎች 💫
🎯9 ፕላኔቶች🌎
🎯ህብራተ ከዋክብት☄
ይቀላቀሉት ይወዱታል ይገረሙበታል።
@ethiospacee
any commen @wizemru

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-07 11:31:18 በኢትዮጵያ #ትልቁ_የቀልድ_ቻናልን እነሆ ይቀላቀሉ።በርካታ አባላትን በምርጥ ቀልዶቻችን #ስበን አግኝተናል።ወደርሶም አሁን ስለመጣን #እድለኛ ኖት። ኑ ተቀላቅለውን ሆዶትን ይዘው ይሳቁ!

የትም ያልተሰሙ ሁሌ የሚያስፈነድቁ #ቀልዶችን አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው።ህይወቶትን #በሳቅ ያሳምሩ!!!

ኢትዮ-ቀልዶች🇪 🇹
2 viewsemran, 08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 11:12:20 ተኝተሽ ከሆነ ህልምሽን ላኪልኝ
እየሳቅሽ ከሆነ ፈገግታሽን ላኪልኝ
እየበላሽ ከሆነ ጉርሻሽን ላኪልኝ
እያለቀሽ ከሆነ እንባሽን ላኪልኝ

:- ሽንት ቤት ነኝ ምን ልላክልህ
17 viewsemran, 08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:41:13
ይህንን ያውቁ ኖሯል

➜በጣም ትኩስ የሆነ ሻይ መጠጣት በከፍተኛ ደረጃ የካንሰር ተጋላጭነትን ይጨምራል፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

@ethiospacee
@ethiospacee
61 viewsemran, 06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:14:35
በ2014 የነበሩ የአንድ ዓመት የጠፈር ሳይንስ ወሳኝ ክስተቶች ወይም ለውጦች

1. ጨረቃ ከመሬት 3.8cm ሸሽታለቸ ወይም እርቃለቸ አንድ ቀነ ደግሞ መሬትን በ30 ቀን ሳይሆን በ47 ቀን ነው ዙራ የምትጨርሰው

2. ፀሐይ 134 ትሪሌን ቶን የሚሆነውን ክብደቷን አታለች ይሄም የሆነው የብርሃን ጨረረን ለመፍጠረ ባደረገቹ ሂደተ ነው

የመሬት ኦርቢት ደግሞ 15cm ሰፍቶል

3. 150 ቢልዬን ኮከቦች በዚህ በሚታወቀው አፅናፍ አለም ወይም ዩንቨርስ ወስጥ ተፈጥረዋል ከ100 ቢልዬን በላይ ኮከቦች ደግሞ ፈነዳድተው ጠፍተዋል ወይም ወደተለያዩ ነገሮች ተቀይረዋል

4. አንድሮሜዳ ጋላክሲ 3.5 ቢልዬን ኪሎሜትሮችን አቋርጦ ወደኛ ጋላክሲ ወደሆነው ሚልክዌ ጋላክሲ ተጠግቷል ከቢልዬን አመታት በዋላ ደግሞ ይጋጫሉ

5. የኛ አፅናፍ አለም(universe) ደግሞ 60 ትሪሌን ኪሎ ሜትሮችን ሰፍቷል።

6. የቻይና ሮኬት የተከሰከሰበት ብዙ ቢልዬኔሮች ጠፈር ላይ ጉበኝት ማድረግ የቻሉበት ዓመት ነበር

7. ጀምስዋብ የተሰኘው ትልቁ ቴሌስኮፑ ወደ ጠፈር የተወነጨፈበት እና ከ12.7 ቢልዬን ዓመት በፊት የነበሩ ጋላክሲዎችን ያሳየበት ዓመት ነበር በተመሳሳይ ሰው ሰራሽ ነገረ ፀሐይን የነካበት ዓመት ነበር።

Join us share
@ethiospacee @ethiospacee
አስትሮኖሚ ሳይንስ ቴክቶሎጂ
44 viewsemran, 06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 23:02:35 የ 2014 የ መጨረሻው የ ጳጉሜ ወር ክስተት ።

ጳጉሜ 1 = ሶስቱ የኢትዮጵያ ንጉሳዊ ቤተሰቦች (አንድሮሜዳ ,ካሲዮፒያ ና ሴፈወስ) ህብረ ኮከብን ማየት እንችላለን።

ጳጉሜ 2=በዚህ እለት ሳተርን እንዲሁም አስትሮይድ ጁኖ ኦፖዚሽን ላይ ይሆናል በዚህ እለት ጨረቃ ፔሪጊ ላይ በመሆን ለመሬት ስለምትቀርብ ከምን ጊዜም በተለየ በጣም ደምቃ ትታያለች።

ጳጉሜ 3=የሳተርንና የጨረቃ ግጥምጥሞሽ።

ጳጉሜ 4=ፐርሲድ ሜቴዮር ሻወር አለ በተመሳሳይ በዚህ እለት የሳተርንና የጨረቃ ግጥምጥሞሽን ማየት ትችላላችሁ።

ጳጉሜ 5= በዚህ እለት የመጨረሻው የ 2014 የመጨረሻዋ ሙሉ ጨረቃ(full moon) ትታያለች።

ለተጨማሪ መረጃ @ethiospacee
73 viewsemran, edited  20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:57:46 Pls guys channelun lmasadeg eytarku new erdatachu yasfelgegnal channelu ktmchach lmtawkut sew share adergulgn
71 viewsemran, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:55:23
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በውድ ዋጋ የተሸጠ የሰው ልጅ ጥርስ የሚባለው በ1816 እ.ኤ.አ በአንድ የጨረታ ትዕይንት ላይ ለሽያጭ ቀርቦ 3,633 ዶላር የተሸጠ ሲሆን የጥርሱ ባለቤትም የእውቁ ሳይንቲስት የሰር አይዛክ ኒውተን ነው፡፡

SHARE - @ethiospacee
78 viewsemran, 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:53:03
ይህንን ያውቁ ኖሯል

የሌሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር አትችልም ፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@ethiospacee
@ethiospacee
70 viewsemran, 19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:39:02
ይህንን ያውቁ ኖሯል

blob Fish ተብሎ ይጠራል የአለማችን አስቀያሚው እንስሳ በመባልም ይታወቃል፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@ethiospacee
@ethiospacee
68 viewsemran, 19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:32:07
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በሀገረ ሰሜን ኮሪያ ወንዶች በወር እስከ 5 ሊትር የሚጠጋ ነፃ ቢራ የማግኘት መብት ሲኖራቸው በምትኩ ደግሞ ነፃ ቢራ የሰጣቸው የሀገራቸውን መሪ #ኪም ፎቶ በግራ ደረት ኪሳቸው ላይ የመለጠፍ ግዴታ አለባቸው!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

@ethiospacee
@ethiospacee
67 viewsemran, 19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ