Get Mystery Box with random crypto!

🎹bine-music🎶🎸

የቴሌግራም ቻናል አርማ binevideo — 🎹bine-music🎶🎸 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ binevideo — 🎹bine-music🎶🎸
የሰርጥ አድራሻ: @binevideo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 191
የሰርጥ መግለጫ

This is a union of musicians‌‌
@Binemuzik-0939924394▢
@EyobEyasu

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-06 12:49:13
Name :- AB
Code 19
30 views Ab , 09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 17:48:18
44 views Ab , 14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 12:42:16 @binemuzik
40 viewsBÍÑÈ Key , 09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 19:15:36 ይቺ አለም ብዙውን ጊዜ የምትሸልመው ውጤትን እንጂ ጥረትን እንዳልሆነ አስታውስ! ስለዚህ መቼም ቢሆን ሰው አላመሰገነኝም ብለህ ጥረትህን እንዳታቆም!


ከማህበራዊ ድረገጽ


መልካም አዳር ይሁንላችሁ
42 views Ab , 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 19:13:31 ሰላም እንዴት ናችሁ .......ሁሉ ሰላም .....ዛሬ አዲስ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ እሱም ፎቶ መነሳት & ፎቶ እንዲቀናበርላቹ የምትፈልጉ ሰዎች በስልካችን 0994013801 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም አካውንት ልታዋሩኝ ትችላላቹ ......."ስራችን ደንበኞቻችንን ማርካት ነው "
44 views Ab , 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 19:29:15
39 views Ab , 16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 19:16:26 ለውጥ ያስፈልግሀል!

አንድ ነገር ህይወትህ ላይ እየደጋገመ ከተፈጠረ እንድትወስድ የተፈለገ ለውጥ አለ ማለት ነው፤ ልብስህ አንዴ ወይ ሁለቴ ቢቀደድ ልታሰፋው ትችላለህ፤ መቀደዱ ከበዛ ግን ደግመህ አትለብሰውም፤ ትቀይረዋለህ።

በኑሮህ፣ በስራህ፣ በትምህርትህ ወይ ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት በተደጋጋሚ ደስተኛ ካልሆንክ ችግሩ ከነሱ አይደለም፤ ካንተ ነው። በተረጋጋ መንፈስ ህይወትህ ላይ ምን መቀየር እንደምትፈልግ አስብና ወስን፤ አንድ ውሳኔ እስከመጨረሻው ታሪክህን ሊቀይር ይችላል!

ግሩም ሰኞ ተመኘንላችሁ
Ab pictures
የእናንተው ምርጥ ቻናል
34 views Ab , 16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 16:13:05
27 views Ab , 13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ