Get Mystery Box with random crypto!

Bishoftu preparatory school official channel

የቴሌግራም ቻናል አርማ bishoftu_preparatory_school — Bishoftu preparatory school official channel B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bishoftu_preparatory_school — Bishoftu preparatory school official channel
የሰርጥ አድራሻ: @bishoftu_preparatory_school
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.31K
የሰርጥ መግለጫ

This channel's created for Bps students
We gives u
® Real info that comes from Education B./MOE/
® Short notes &questions for both class/11&12/
® entrance questions for grade 12 students
Share this channel for all BPS students
@bishoftu_preparatory_school

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-15 15:33:10 #MoE

" የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 /2015 ዓ/ም ጀምሮ በ2 ዙር እንዲሰጥ ታቅዷል " - ትምህርት ሚኒስቴር

የ2ዐ14 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች እንዲሰጥ መወሰኑ ይታወቃል፡፡

ፈተናው ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ #በሁለት_ዙር እንዲሰጥ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ተፈርሞ ለ42 ዩኒቨርሲቲዎች በተላከውን እና ቲክቫህ ኢትዮጵያ ትክክለኛነቱን ባረጋገጠው ደብዳቤ መመልከት ችለናል።

በዚሁ መሠረት ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዩኒቨርስቲዎች ፦

1. ምንም አይነት የመደበኛ ተማሪ በግቢ እንዳይኖር እንዲያደርጉ፤

2. በቀጣይ በሚገለጸው ተማሪ ቁጥር ልክ ምግብ እንዲቀርብ ዝግጅት እንዲያደርጉ፤

3. ለፈተናዎች ማቆያ ቦታ አንዲዘጋጅ እና

4. የፈተናውን አሰጣጥና ደህንነት የሚቆጣጠር በፕሬዚዳንት የሚመራ ዋና ግብረ-ኃይልና በየካምፓሶቹ በዲን /ካምፓስ ኃላፊ የሚመራ ንዑስ ግብረ-ኃይል እንዲያደራጁ መልዕክት ተላልፎላቸዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች የ2ዐ15 የአካዳሚክ ካላንደር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወቅት (ከመስከረም 28 - ጥቅምት 17) ታሳቢ በማድረግ እንዲያዘጋጁ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ አሳስበዋል።
1.1K viewsTebib, 12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 15:31:50 #MoE

" የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 /2015 ዓ/ም ጀምሮ በ2 ዙር እንዲሰጥ ታቅዷል " - ትምህርት ሚኒስቴር

የ2ዐ14 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች እንዲሰጥ መወሰኑ ይታወቃል፡፡

ፈተናው ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ #በሁለት_ዙር እንዲሰጥ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ተፈርሞ ለ42 ዩኒቨርሲቲዎች በተላከውን እና ቲክቫህ ኢትዮጵያ ትክክለኛነቱን ባረጋገጠው ደብዳቤ መመልከት ችለናል።

በዚሁ መሠረት ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዩኒቨርስቲዎች ፦

1. ምንም አይነት የመደበኛ ተማሪ በግቢ እንዳይኖር እንዲያደርጉ፤

2. በቀጣይ በሚገለጸው ተማሪ ቁጥር ልክ ምግብ እንዲቀርብ ዝግጅት እንዲያደርጉ፤

3. ለፈተናዎች ማቆያ ቦታ አንዲዘጋጅ እና

4. የፈተናውን አሰጣጥና ደህንነት የሚቆጣጠር በፕሬዚዳንት የሚመራ ዋና ግብረ-ኃይልና በየካምፓሶቹ በዲን /ካምፓስ ኃላፊ የሚመራ ንዑስ ግብረ-ኃይል እንዲያደራጁ መልዕክት ተላልፎላቸዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች የ2ዐ15 የአካዳሚክ ካላንደር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወቅት (ከመስከረም 28 - ጥቅምት 17) ታሳቢ በማድረግ እንዲያዘጋጁ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ አሳስበዋል
836 viewsTebib, 12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 23:54:52 Woldia University 2014 freshman Dormitory placement.
@efa_15
1.1K viewsⒺⓕⓐ, 20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 10:58:47 HAWASSA UNV የተመደባቹ እናሆ አመታት በአመታት ቀናት በቀናት ሰዓታት በሰዓታት ተተክተው ከድሮ ጀምሮ ስትመኙት ወደ ነበረው universe ወደ ሆነው UNIVERSITY ለመጓዝ ስንቃችሁ ጨርሳቹ ቀናትን እየጠበቃቹ እንደሆን ተስፋ እናደርጋለን:: ጊቢያችንም ልጆቼ ሊመጡ ነው ነገ ተመርቀው ሀገር የሚረከቡት ችግርን ሳይሆን ለሀገሪቷ መፍቴህ የሚያመጡት ውድ ልጆቼ ሊመጡ ነው ብላ ዝግጅቷን ጨርሳ እናንተን መጠበቅ ከጀመረች ሰንበትበት ብላለች......እናንተ ብቻ በሰላም ኑልን እንጂ አዚህ ያለዉን ሁሉንም አብረን እንፈታለን::


የጉዞ ሁኔታ
ከደዘ-----ሸሸመኔ(250 birr)
የሚፈጀው አሪፍ ሹፌር ከሆነ(4hr)
ከዛ የምትወረዱት አዲሱ መናሀሪያ ስለሆን ከአዲሱ መናሀሪያ-------አሮጌው መናሀሪያ በባጃጅ(10 birr)+ከመኪና ስተወረዱ ሌባ ተጠንቀቁ
ከአሮጌው መናሀሪያ -------ወደ ውቢቷ የፍቅር ከተማ ወደ ሆነችው ሀዋሳ(20 birr)
++++ ሀዋሳ ስትደርሱ ጊቢው መናሀሪያ ሳይደርስ ገና ሀዋሳ እንደ ገባቹ መግቢያ ላይ ስለ ሆነ ረዳቱን ብትጠይቁ ይነግሯቹዋል::
...........መልካም ጉዞ.....
PC ይዛቹ ባት መጡ የተሻለ ነው!!!

ለበለጠ መረጃ......@Yts19 ያናግሩን
2.1K viewsMe, edited  07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 21:41:14
ማስታወቂያ
-----------------
በ2014 ዓ.ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባች መደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የማድረጊያ ጊዜ ግንቦት 08-09/2014 ዓ.ም ሲሆን
1.በ Natural Science and Teacher Education in Natural Science የተመደባችሁ በዋናው ግቢ
2.በ Social Sciences Teacher Education in Social Science የተመደባችሁ በቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት(IOT)
መሆኑን እናሳውቃለን።
⊰━━━━━⊱
@HU_University
⊰━━━━━⊱
2.1K viewsMe, 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 09:46:10 ሙሉ stepu በዚክ pdf አለ ተከተሉት አንድ በአንድ Hawassa University
ድረ-ገጽ https://sis.hu.edu.et
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,
⊰━━━━━⊱
@HU_University
1.8K viewsMe, 06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 21:03:35 Students who placed to Hawasa Unv.......join https://t.me/HU_University for more info
1.8K viewsMe, edited  18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 13:26:45 For University Students,I recommend this channel as it gives timely info concerning all the universities
https://t.me/TikvahUniversity
1.6K viewsabeni_1024, 10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 12:15:27 AASTU students
1.5K viewsabeni_1024, 09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 12:13:59 https://t.me/aastusu2012
1.5K viewsabeni_1024, 09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ