Get Mystery Box with random crypto!

ይህ ሁለት መቶ ብር አምና በዚህ ሰአት ባንክ ተቀመጠ እንበልና አሁን ላይ የሚኖረውን ዋጋ እንገም | Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

ይህ ሁለት መቶ ብር አምና በዚህ ሰአት ባንክ ተቀመጠ እንበልና አሁን ላይ የሚኖረውን ዋጋ እንገምት።

200 ብሩ በአመት 7% ወልዶ ብራችን 214 ብር ይሆናል።

ግን በዚህ አመት የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት መጠን 35% ገደማ ነው።

ይሄ ማለት በባንክ ያለን 214 ብር አምና ካስቀመጥነው ብር አንፃር (ወለዱን ጨምሮ) በ 35% ሲቀንስ 139.10 ሳንቲም ሆኗል።

በመሆኑም 1,000,000ብር ባንክ ተቀማጭ ያለው ሰው በዓመት 300,000ብር ገደማ ይከስራል ማለት ነው!!

በአጭር ቋንቋ አምና ለባንኩ የሠጠኸው 200 ብር አሁን ላይ 139 ብር ሆኗል ማለት ነው።

ብርህን ወደስራ አውለው።
Invest your Liquid Asset on fixed Asset