Get Mystery Box with random crypto!

#MiT የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የፈጠራ ሥራ ሃሳብ ውድድር ለማድረግ ተወዳዳሪዎች እየመዘገ | Ethiopian Entrepreneurs ኢንተርፕርነር

#MiT

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የፈጠራ ሥራ ሃሳብ ውድድር ለማድረግ ተወዳዳሪዎች እየመዘገበ ነው።

የኅብረተሰብን ችግር ሊቀርፉ እና ህይወትን በማዘመን አስተዋጽዖ ሊያበረክቱ የሚችሉ የፈጠራ ሃሳብ ያላቸው መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

ተማሪዎች፣ ግለሰቦች፣ ቡድኖች፣ ተመራማሪዎች እና ተቋማት በውድድሩ እንዲሳተፉ ሚኒስቴሩ ጥሪውን አቅርቧል፡፡

ለመመዝገብ ተከታዩን ሊንክ ይጫኑ፦

https://mint.gov.et/wp-content/uploads/2022/03/A.F-1.pdf