Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ሰላም የግጥም ወግ እና መድብል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ? የሽልማት ትንሽ ትልቅ የለውም እ | ግጥም እና ወግ መድብል (poem)📜📜🔈

ሰላም ሰላም የግጥም ወግ እና መድብል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ? የሽልማት ትንሽ ትልቅ የለውም እና
ይህን ውድድር እንዳሸንፍ በማንበብ እና ላይክ በማድረግ ለረዳችሁኝ የዚህ ቻናል ቤተ ሰቦች ከልቤ በእግዚአብሄር ስም አመሰግናችኋለሁ ።
በተጨማሪም የዚህ ታላቅ ቻናል አድሚን እንድሆን የጋበዘኝን የቻናሉ አስተዳዳሪ Yoni Mak (#yoyo556) ንም አመሰግናለሁ ።
ሰናይ እለተ ሰንበት