Get Mystery Box with random crypto!

ሽንቁር ዕምነት -ሁለት መንታ ሀሳብ ፣ ውስጤ ይመላለሳል | ግጥም እና ወግ መድብል (poem)📜📜🔈

ሽንቁር ዕምነት

-ሁለት መንታ ሀሳብ ፣
ውስጤ ይመላለሳል -አንተ ጋር ስመጣ፣
አለም ይታየኛል
- አንዴ ዘማሪ ነኝ ፣
ሲያሻኝ ግን ዘፋኝ
-ሽንቁር ዕምነት ኖሮኝ፣
ምጨብጠው ጠፋኝ።



ሔለን አማረኝ

@ethiopianpoem1
@yoyo556