Get Mystery Box with random crypto!

#INVEA ቀደም ሲል በ www.evisa.gov.et ድህረ-ገጽ ላይ ሲሰጥ የቆየው የኤሌክትሮኒክ | የፓስፖርት አገልግሎት (passport service)

#INVEA

ቀደም ሲል በ www.evisa.gov.et ድህረ-ገጽ ላይ ሲሰጥ የቆየው የኤሌክትሮኒክስ ቪዛ እና ተያያዥ የመዳረሻ ቪዛ አገልግሎት በድህረ-ገጹ ላይ የተለያዩ ማስተካክያዎችን እየተደረገ በመሆኑ፣ ከቪዛ ጋር ተያያዥነት ላላቸው ማንኛውም ጥያቄዎች በአቅራቢያችሁ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ኤምባሲና ቆንስላዎችን አናግሩ ሲል የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽንና ወሳኝ ኩነት