Get Mystery Box with random crypto!

የባለፈው ሣምንት የዓርብ መርሐግብር ጥያቄ መልሶች 1.ኅዳር 3 ሌሊት  /ኅዳር 4 :: 2.ቅዱስ | ኦርቶዶክሳዊ ወጣት

የባለፈው ሣምንት የዓርብ መርሐግብር ጥያቄ መልሶች

1.ኅዳር 3 ሌሊት  /ኅዳር 4 ::
2.ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ::
3. ጥንተ ስቅለቱ መጋቢት 27 ሲሆን የተለወጠው በዓል ደግሞ ጥቅምት 27 እንዲከበር ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ያዝዛል::
4. ለ (ጥቅምት 24)
5. የቅዱስ ጳውሎስ መልእክትወደ ዕብራውያን ሰዎች 12:13


የዕለቱ አሸናፊዎች

1.Habtamu
2.Lidiya Haile

በተሳትፎ አይለዩን

ስልክ በ @EOrthodoxbot ይላኩልን