Get Mystery Box with random crypto!

የተሳትፎ ጥያቄዎች ቀድመው ለሚመልሱ 2 መላሾች የ 25 ብር ካርድ ይሸለማሉ! 1. በወይን መጥመ | ኦርቶዶክሳዊ ወጣት



የተሳትፎ ጥያቄዎች

ቀድመው ለሚመልሱ 2 መላሾች የ 25 ብር ካርድ ይሸለማሉ!

1. በወይን መጥመቂያው ውስጥ እህሉን ሲወቃ የእግዚአብሔር መልአክ ያናገረው  መስፍን ማን ነው ?

2. ጌታ በተወለደ ጊዜ በኢትዮጲያ ነግሦ የነበረው ንጉሥ ማን ነበር?

3. አራቱ የዛግዌ ዘመን ቅዱሳን ነገስታት   እነማን ናቸው ?

4.“የኢትዮጲያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ፤ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።”
  ይህ ጥቅስ በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ይገኛል?

መልሱን በ @Eorthodoxbot ብቻ ይላኩ!