Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክሳዊ ወጣት

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianorthodoxyouth — ኦርቶዶክሳዊ ወጣት
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianorthodoxyouth — ኦርቶዶክሳዊ ወጣት
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianorthodoxyouth
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.29K
የሰርጥ መግለጫ

ኦርቶዶክሳዊ ወጣት አንተ ነህ! አንቺ ነሽ! እኛ ነን! ይህ ለኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች የተዘጋጀ ቤት ነው እዚህ ና Join አድርግ ቤተክርስቲያን ትፈልግሀለች ና አብረን እንሰራለን። የተማርነው እናስተምራለን ያልተማርነው እንማራለን። ቤተክርስቲያንህን ትወዳለህ? አናግረን ምንም አይኑርህ ግድ የለም በምን ላገልግል በለን።
እንወያይ @Eorthodoxbot
@ethiopianorthodoxyouth

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-11-12 09:45:03 የሣምንታዊ የዓርብ መርሐግብር ጥያቄ መልሶች

1. መስፍኑ ጌዴዎን (ይሩ በዓል)
2.አጼ ባዜን(ሎዛ ቤዛ ፣ ሜልኩ)
3.ቅዱስ ላሊበላ
ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ
ቅዱስ ነአኵቶ ለአብ
ቅዱስ ሐርቤ(ገብረ ማርያም)
4.ት.ዕንባቆም3፥7


የዕለቱ አሸናፊዎች
1. Yotor
2. mahder Semu
3. ተ(መስቀል)

በተሳትፎ አይለዩን

ስልክ በ @EOrthodoxbot ይላኩልን
605 viewsedited  06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 23:02:02 የባለፈው ሣምንት የዓርብ መርሐግብር ጥያቄ መልሶች

1.ኅዳር 3 ሌሊት  /ኅዳር 4 ::
2.ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ::
3. ጥንተ ስቅለቱ መጋቢት 27 ሲሆን የተለወጠው በዓል ደግሞ ጥቅምት 27 እንዲከበር ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ያዝዛል::
4. ለ (ጥቅምት 24)
5. የቅዱስ ጳውሎስ መልእክትወደ ዕብራውያን ሰዎች 12:13


የዕለቱ አሸናፊዎች

1.Habtamu
2.Lidiya Haile

በተሳትፎ አይለዩን

ስልክ በ @EOrthodoxbot ይላኩልን
729 views20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 22:58:56

የተሳትፎ ጥያቄዎች

ቀድመው ለሚመልሱ 2 መላሾች የ 25 ብር ካርድ ይሸለማሉ!

1. በወይን መጥመቂያው ውስጥ እህሉን ሲወቃ የእግዚአብሔር መልአክ ያናገረው  መስፍን ማን ነው ?

2. ጌታ በተወለደ ጊዜ በኢትዮጲያ ነግሦ የነበረው ንጉሥ ማን ነበር?

3. አራቱ የዛግዌ ዘመን ቅዱሳን ነገስታት   እነማን ናቸው ?

4.“የኢትዮጲያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ፤ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።”
  ይህ ጥቅስ በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ይገኛል?

መልሱን በ @Eorthodoxbot ብቻ ይላኩ!
643 views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 22:58:14 መደበኛ የዓርብ ጉባዔ
ህዳር 2-2015 ዓ.ም
516 viewsedited  19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 22:40:18 ዕቀቡኒ አበውየ እምአፈ አንበሳ ተኲላ
ነአኲቶ ለአብ ይምርሐ ገብረማርያም ወላልይበላ
501 views19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 22:37:27 ንግሥተ ሰማያት ወምድር ማርያም ድንግል፪/
ተፈጸመ/፭/ ማኀሌተ ጽጌ/፪/ እኽ
515 views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 22:29:13 ማነው የሚያድነኝ
(ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ቁ-፪)

ለዚህ ለኃጢአት ከተሰጠ
ከህይወት መርገምን ከመረጠ
ለሞት ከተሰጠ ከንቱ ኑሮ
ማነው የሚያድነው ሞትን ሰብሮ
           
ሥጋ በሥጋ ህግ ይስበኛል
መንፈስ በመንፈስ ጥግ ይጠራኛል
ለየትኛው ጌታ ተገዝቼ
የቱን እመርጣለሁ አንዱን ትቼ
ኃጢአት እሰራና ይጨንቀኛል
አምላኬ ሲለየኝ ይሰማኛል
ጌታዬ ሲለየኝ ይሰማኛል
አምላኬ ሲለየኝ ይሰማኛል
          
በኃጢአት ለመኖር በዚህ ዓለም
የአምላክን ትእዛዝ በማጣመም
በስርቆት በዝሙት በስካር
በዲያቢሎስ ፈቃድ ስንኖር
የኋላ የኋላ ውርደት ነው
አምላክ በክንዶቹ ያልያዘው
የጨለማ ጉዞ ምኑ ይጥማል
ዐይን እያሳወረ ያዋርዳል
           
መላእክት ከሰማይ ያለቅሳሉ
የእግዚአብሔር ቅዱሳን ያነባሉ
በኃጢአት ተማርከን ስንወሰድ
ሰይጣን ድል አግኝቶ ስንዋረድ
            
615 views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 21:29:43 https://t.me/ethiopianorthodoxyouthh?videochat=3210b3674ebeae4ac5
773 views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 18:49:14
'ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፤ እግዚአብሔርን መፍራት አስተምራችኋለሁ።
              
                 መዝሙር 34፥11

በሣምንታዊ የዓርብ ጉባዔያችን እንደተለመደው ከምሽት 3፡30 ጀምሮ በቴሌግራም Voice chat ሁላችንም እንገናኝ።

የዕለቱ መርሐግብራት

ዝማሬ
ትምህርት
ከመፃሕፍት
የተሳትፎ ጥያቄዎች

ሌሎች ወንድምና እኅቶችን በመጋበዝ እንድንታደም ይሁን!

@ethiopianorthodoxyouthh
@ethiopianorthodoxyouthh
988 views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ