Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Muslim Network

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianmuslimnetwork — Ethiopian Muslim Network E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianmuslimnetwork — Ethiopian Muslim Network
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianmuslimnetwork
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.09K
የሰርጥ መግለጫ

ስህተት ላይ አይቶህ
ከማይመክርህ
⇨ ተቸግረህ አይቶህ
ከማይረዳህ
⇨ ተዘናግተህ አይቶህ
ከማያስታውስህ ጓደኛ
ምንም ኸይር አትጠብቅ
https://t.me/joinchat/AAAAAEiwq-sMQEIRM7VWqg

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-04 11:05:44
ሂጅራ እና አሹራ
ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም
#በቀጥታ ስርጭት
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#በኡስታዝ ካሚል ጣሀ
#ሀሙስ ምሽት ከመግሪብ-ኢሻ

—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
509 views08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 21:08:37 አግማስ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት
AgmasEthiopia Charity Organization
አቢሲኒያ ባንክ= 83644327
ንግድ ባንክ = 1000446156784
ሂጅራ ባንክ = 1000724470001
አባይ ባንክ =5266617688909010

#ከሞትለተረፉበነፍስእንድረስ
#በክረምትለአንድትእናት
#ሁላችንምለአንድየቲም


https://gofund.me/32567281
546 views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 11:02:03
“‘ምስጋና ለአላህ ይገባው’ በላቸው።”»(ሉቅማን፡25)

አላህ በህይወት አቆይቶ ዛሬ አንድ ብሎ ለጀመረው 1444 ዓመተ ሂጅራ አደረሰን።አላህ ሆይ! ቁጥር ስፍር የሌለው ምስጋናችን ይድረስህ። አስተውለን ካየን በየእለቱ አንተን የምናመሰግንበት እጅግ ብዙ ምክንያቶች አሉን።በተለይ እንደ ሙስሊም ኢትዮጵያዊ ሌላው ቢቀር ብዙ የተንገላታንበትና ዋጋ የከፈልንለት የመጅሊስ ጉዳይ ሊከፋፍሉንና ደም እንድንፋሰስ የተመኙና አሰፍስፈው ሲጠብቁ የነበሩት አካላት እንዳሰቡት ሳይሆን በሰላም መስመር በመያዙ ብቻ እንኳን ብዙ ልናመሰግንህ ይገባናል። አልሀምዱሊላህ!

ነቢያችን(ሰ. ዐ. ወ) «ሰውን ያላመሰገነ አላህን አያመሰግንም።» እንዳለት ከአላህ በታች አዎንታዊ ሚና ለነበራቸው ሁሉም ምስጋናዬም ይድረስ።

ደስታችን ዘላቂ እንዲሆንና እንዲጨመርልን መንገዱ ማመስገን ነው። አላህ(ሱ.ወ) እንዲህ ይለናል፦

وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ ۖ وَلَئِن كَفَرْتُمْ إِنَّ عَذَابِي لَشَدِيدٌ [١٤:٧]
«ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡»(ኢብራሂም፡7)

“And [remember] when your Lord proclaimed, 'If you are grateful, I will surely increase you [in favor]; but if you deny, indeed, My punishment is severe.'”(Qura’n ,Ibrahim:7)

«ምስጋናም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይሁን፡፡»(አስ-ሳፋት፡182)
662 views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 04:06:00

634 views01:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 00:27:38

678 views21:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 21:03:46
711 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 21:01:06 ሰኔ 11 በወለጋ ሰማይ ስር ለዚህ ሰው ሁሉንም ነገሩን ያሳጣች ጥቁር ቀን !!
የዚህን ሰው ህመም ምን አይነት ቋንቋ ይገልጸዋል ?
መንደሩ መቃጠሉን አይቶ ወደ ቤቱ ተሹለክልኮ ገባ። ሶስት ልጆቹና ባለቤቱ ታርደዋል- አንድት የሰባት ወር ልጁ ሬሳ መሃል ደም ውስጥ ተኝታ የሞተች እናቷን ጡት እየጠባች አገኛት፡፡

እሷን አንጠልጥሎ ሃኪም ቤት ከርሞ አሁን ዘመድ ጋር አስጠግቶ እሱ ሀርቡ መጠለያ ውስጥ ይገኛል፡፡ አሁን የምኖረው ይህች ልጅ ስላለችልኝ ብቻ እንጅ ከዚህ አለም የቀረኝ ምንም ነገር የለኝም ይላል፡፡
#ያማል
#ያማል
#ያማል

የዋትስአፕ ግሩፕ
https://chat.whatsapp.com/ChTeaXDseAm6Z0DA00yGXl

ቴሌግራም
https://t.me/+wXcoXn9zaUs4ZWJk

AgmasEthiopia Charity Organization
አቢሲኒያ ባንክ= 83644327
ንግድ ባንክ = 1000446156784
ሂጅራ ባንክ = 1000724470001
አባይ ባንክ =5266617688909010
ኦሮሚያ ህብረት ስራ = 1022200052371

#ከሞትለተረፉበነፍስእንድረስ
#በክረምትለአንድትእናት
#ሁላችንምለአንድየቲም
682 views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 22:21:48 «በሕይወታችን ውስጥ እነዚህን አራት አይነት ሰዎች በስስት ልንጠብቃቸውና ዋጋ ልንሰጣቸው ግድ ይለናል።

« በንዴትህና በስሜታዊነትህ ግዜ የምትናገረውን በትዕግሥት ያሳለፈህንና የተሸከመህን ሰው»

«አንተ በሌለህበት በክፉ ስትወሳ ጥብቅና ቆሞ ስለአንተ እየሞገተ የሚከራከርልህን ሰው»

«በሐዘንና መከራ በጭንቀትህ ጊዜ ከጎንህ በመሆን ያጽናናህና ጭንቅህን አስረስቶ ያስደሰተህን በወኔ ያበረታህን ሰው»

«በተገፋህና በተበደልክ ጊዜ እርዳታውን ሳይነፍግህ ከጎንህ ቆሞ ብርታቱን የለገሰህን ሰው»

https://t.me/AbuMahira55
635 views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ