Get Mystery Box with random crypto!

አምላካችን አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ورحمتي وسعت كل شيء ' .. ' እዝነቴ ሁሉን ነገ | Ethiopian Muslim Network

አምላካችን አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ

ورحمتي وسعت كل شيء " ..

" እዝነቴ ሁሉን ነገር ሰፋች ...." ይለናል።

እዝነቱ ሲበዛ ሰፊ ነው።
የቱን ያህል ብታጠፉም አትፍሩ፣ አትሸበሩ፣
በእዝነቱ ዉስጥ አልካተትም፣ ችሮታውም አይደርሠኝም፣ ምህረቱም አይጎበኘኝም፣ ይቅርታውም አይተርፈኝም ብላችሁ አትስጉ።

ላ ወላሂ!
በፍጹም ስጋት አይግባችሁ። ..
እዝነቱ ይደርሰናል፣
ችሮታው ያካብበናል፣
ይቅርታውም ይተርፈናል፣

ኢንሻአላህ! !