Get Mystery Box with random crypto!

ህውሃት ከ2,000,000 በላይ ሰራዊት እያሰለጠ ለወረራ እየተዘጋጀ እንደሆነ ሺአንድ ጊዜ ተናግረን | Ethio መረጃ🌏

ህውሃት ከ2,000,000 በላይ ሰራዊት እያሰለጠ ለወረራ እየተዘጋጀ እንደሆነ ሺአንድ ጊዜ ተናግረን ነበር፤ ህውሃት ይህ ሀይል ሲያደራጅ ብአዴን የአማራን ህዝብ መከታ የሆነው ፋኖ በሜካናይዝድ ታግዞ ሲጨፈጭፍ ነበር፤ አሁን ህውሃት የተዘጋጀበትን ወረረ በእየ አውደ ግንባሩ ከ100,000 በላይ ሰራዊት አሰልፎ በሱዳን፣ በወልቃይት (2 ግንባር) ፣ በቆቦ፣ በሰቆጣ እንዲሁም በአበርገሌ ግንባር ግትልትል ሰራዊቱን አሰልፎ ወረራ እየፈፀመ ይገኛል፤ ይሄን ሀይል መከላከያ እና በመከላከያ የዕዝ ሰንሰለት ያለው የአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ እየተከላከለው ይገኛል፤ እነዚህን የወገን ሀይሎች በሞራል፣ በስንቅ፣ በትጥቅ እንዲሁም በውጊያ ማገዝ ያስፈልጋል!! የአማራ ክልል መንግስት ግን የሚያሳድዳቸውን እና በየማጎሪያው ያሉትን ፋኖዎችና ወታደራዊ አመራሮች በይቅርታ አልፎ አሁን ህዝባቸውን እንዲታደጉ ማድረግ አለበት፤ ለዚህም የመተማመኛ ሰነድ ተዘጋጅቶ ቃል ኪዳኑ ይፈፀም፤ መላው አማራ የጦርነቱን ሁኔታ በሚገባ ተረድቶ በሚችለው ሁኔታ ጦርነቱን ያግዝ!!!
ድል ለአማራው!!

#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega