Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ! የትህነግ ወራሪ ሀይል በቆቦ ዙሪያ ራማ እንደገባ ራማ ኪዳነ ምህረይ በመግባት የደብሯን | Ethio መረጃ🌏

አሳዛኝ!

የትህነግ ወራሪ ሀይል በቆቦ ዙሪያ ራማ እንደገባ ራማ ኪዳነ ምህረይ በመግባት የደብሯን አገልጋይ አንድ ትልቅ የተከበሩ አባት አባ ዮሴፍን እና ሶስት ዲያቆናትን ረሽነዋል።