Get Mystery Box with random crypto!

በ2015 ዓም የትምህርት ዘመን በመንግስት ትምህርትቤቶች የተማሪ የመመዝገቢያ ማስከፈል አይፈቀድም | Ethio መረጃ🌏

በ2015 ዓም የትምህርት ዘመን በመንግስት ትምህርትቤቶች የተማሪ የመመዝገቢያ ማስከፈል አይፈቀድም
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ዘሬ ጥዋት ላይ በደረሰን ጥቆማ የተወሰኑ የመንግስት ትምህርትቤቶች የመመዝገቢያ ክፍያ እያስከፈሉ መሆናቸውን
አረጋግጠናል። ይህ ተግባር ህገወጥ ነው።

ስለዚህ በ2015 ዓም የትምህርት ዘመን ማንኛውም የመንግስት ትምህርት ቤት ምንም አይነት የመመዝገቢያ ክፍያ ማስከፈል ያልተፈቀደለት መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

N.B:
የግል ትምህርት ቤቶችን በተመለከተም በቢሮው በኩል ተዘጋጅቶ ከተላከው መመሪያ ውጭ ወርሀዊም ሆነ የመመዝገቢያ ክፍያ ያስከፈለ ትምህርት ቤት ካለ በአስቸኳይ እንዲያስተካክል እያስጠነቀቅን በምናደርገው ክትትል መመሪያውን ተላልፎ የሚገኝ ካለ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናሳስስባለን።

ማተብ ታፈረ (ዶ/ር)

የአብክመ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ

#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega