የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም ይ | Ethiopian Educational Television

Picture 1 from Ethiopian Educational Television 2026-01-28 11:26:34
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም ይሰጣል።

የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከየካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ትናንት ጥር 19/2018 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው መረጃ ገልጿል።

በመሆኑም የ2018 ዓ.ም ግማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ዕጩ ተፈታኞች የጊዜ ሰሌዳውን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ተብሏል። https://t.me/EthiopianEducationalTelevision
Ethiopian Educational Television

Ethiopian Educational Television

@ethiopianeducationaltelevision
4.70K ተመዝጋቢዎች
ትምህርት ምድብ
🏢Ethiopian Educational Media telegram Official channel . 📡