Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Educational Television

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianeducationaltelevision — Ethiopian Educational Television E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianeducationaltelevision — Ethiopian Educational Television
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianeducationaltelevision
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.14K
የሰርጥ መግለጫ

🏢Ethiopian Educational Media telegram Official channel
📡

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 17:12:41
የጎንደር ዩንቨርስቲ የደም ልገሳ አካሄድ

በመርሀግብሩ ላይ የዩንቨርስቲው ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን ዶ/ር ጨምሮ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ነርሲነግ ትምህርት ቤት (Emergency and critical care nursing) የመጀመሪው ባች የ2ኛ ዲግሪ የ2014 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች፣ እንዲሁም ሌሎች የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች ዛሬ ነሀሴ 26/2014 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በር አካባቢ የደም ልገሳ መርሀ-ግብር አካሂደዋል፡፡

መረጃው የጎንደር ዩንቨርስቲ ነው
https://t.me/EthiopianEducationalTelevision
376 views14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:25:46
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሽግግር ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው ተሰርተው የበለጸጉና ውጤታማ የሆኑ 3 ቴክኖሎጂዎችን በደብረብርሃን ከተማ ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች አስተላለፈ፡፡ የተሸጋገሩ ቴክኖሎጅዎች ዘመናዊ የፈሳሽ ሳሙና ማቀነባበሪያ ማሽን፣የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያና
ዘመናዊ የጣውላ መሰንጠቂያ ናቸው፡፡ሰይድ መሀመድ /ዶ.ር/ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ቴክኖሎጅዎቹን ባስረከበቡበት ወቅት እንዳሉት ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም ለቴክኖሎጅ ሽግግር ትልቅ ቦታ ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነና ይህንንም ዕውን ለማድረግ ከሰሜን ሸዋና ደብረብርሃን ሪጅዮ ፖሊታን ከተማ የስራና ስልጠና መምሪያዎች ጋር በቅንጅትና በትብብር እየሰራ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡እንደ ዳይሬክተሩ ገለጻ የተሸጋገሩት ቴክኖሎጅዎች ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው፣በቀላሉ የሚጠገኑና ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ የሚሰጡ እንደሆኑ ተናግረዋል፡፡ከዚሁ ጋር ተያይዞ ዩኒቨርሲቲው ሞዴል ኢንተርፕራይዞችን በመፍጠር ቴክኖሎጅውን ወስደው የሚጠቀሙና የሚያባዙ እንዲሆኑ ማበረታታትና መደገፍን ቁልፍ ተግባር አድርጎ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ #ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ https://t.me/EthiopianEducationalTelevision
374 views13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:13:16 አንዲት ጠብታ የጊንጥ መርዝ ሚሊዮን ዶላር እንደምታወጣ ያውቃሉ? ለምን?

በሺዎች የሚቆጠሩ ጊንጦች ቱርክ ውስጥ በሚገኝ ቤተ ሙከራ ውስጥ ተከማችተዋል። ዓላማው ውድ የሆነ መርዛቸውን ለማግኘት ምቹ አጋጣሚ እየተጠበቀላቸው ነው።
አንዲት ጊንጥ 2 ሚሊ ግራም መርዝ ይኖራታል። የማራቢያ ቤተ ሙከራው በቀን 2 ግራም የጊንጥ መርዝ የከማቻል።
የጊንጥ መርዝ የተለያዩ ነገሮችን ለመሥራት የሚያገለግል ስለሆነ 1 ሊትር የጊንጥ መርዝ 10 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያወጣል። መረጃው የBBC ነው

357 views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 15:41:26
Ethiopian Aviation Academy (EAA) and Amhara bank signed an MOU on August 16, 2022 in the presence of Ato Mesay Shiferaw, MD EAA and Ato Henok Kebede, Chief Executive Officer of Amhara bank. Credit : Ethiopian Aviation Academy https://t.me/EthiopianEducationalTelevisionEthiopian
371 views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:48:16

417 views11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:03:21

453 views11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:20:36
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስተር የሆኑት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የሚመራ የልዑካን ቡድን ሐረር ከተማ የሚገኘውን የመንፈሳዊ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና የሐረር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጉብኝት አደረጉ፡፡

የጉብኝቱ አለማ የተማሪዎች ምዝገባ ያለበትን ሁኔታ እና የ2015ዓም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማሩን ስራ በተሳለጠ መልኩ ለማስኬድ በክልሉ ትምህርት ቢሮ በኩል እየተደረገ ያለውን የዝግጅት ስራዎችን ለማየት መሆኑን በጉብኝቱ ወቅት ሚኒስተሩ ገልፀዋል፡፡

https://t.me/EthiopianEducationalTelevision
539 views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 11:03:13

495 views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:59:20
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን

https://t.me/EthiopianEducationalTelevision
539 viewsedited  05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:07:47
" ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://oromia.ministry.et/#/home ላይ መመልከት ይችላሉ " - ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ

የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ጀምሮ በኢንተርኔት ላይ ማየት ይችላሉ ብሏል።

ተማሪዎች ውጤታቸውን በኢንተርኔት የሚያዩበት አድራሻ ‘https://oromia.ministry.et/#/home መሆኑንም ቢሮው ገልጿል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ በሰጠው መረጃ ፦

451 ሺሕ 21 ተማሪዎች ለፈተና ተመዝግበው 98 ነጥብ 3 በመቶ ፈተናውን ወስደዋል።

የ9ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ለወንዶች 50 በመቶ እና ለሴቶች 47 በመቶ ነው።

በአርብቶ አደር አካባቢ የ9ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት ለወንዶች 47 % ለሴቶች 44 % ሲሆን ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ደግሞ ለወንዶች 44% እና ለሴቶች 41% ነው።
መረጃው የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ነው https://t.me/EthiopianEducationalTelevision
595 viewsedited  05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ