Get Mystery Box with random crypto!

በባንኮችና በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት እስከ 200 ሺሕ ብር ተቀማጭ ላላቸው የመድን ሽፋን ሊሰጥ ነ | Ethiopian Business Daily

በባንኮችና በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት እስከ 200 ሺሕ ብር ተቀማጭ ላላቸው የመድን ሽፋን ሊሰጥ ነው ተባለ።

በባንኮችና በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ አስቀማጮች ዋስትና ለመስጠት በቅርቡ የተቋቋመው የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ፣ እስከ 200 ሺሕ ብር ተቀማጭ ገንዘብ ላላቸው ዋስትና እንደሚሰጥ አሳውቋል፡፡

ለዚህም ባንኮችና የማክሮ ፋይናንስ ተቋማት በየዓመቱ ከተቀማጭ ገንዘባቸው 0.2 በመቶ ለፈንዱ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡

የመድን ሽፋኑ መጠን እስከ 200 ሺሕ ብር ለሚሆነው ተቀማጭ ገንዘብ የዋስትና ሽፋኑ እንዲሰጥ የተወሰነው፣ 96 በመቶ ያህል አስቀማጮች የተቀማጭ ገንዘባቸው መጠን የተጠቀሰውን ያህል ስለሆነ ነው ተብሏል፡፡

Via - Reporter
@Ethiopianbusinessdaily