Get Mystery Box with random crypto!

የትኛውን ሶፍትዌር ልምረጥ? እንደ ህንጻ ወይም ከተማ ነዳፊ የትኛውን ሶፍትዌር መርጬ ልጠበብበት | Ethiopian Architecture Construction and Urbanism

የትኛውን ሶፍትዌር ልምረጥ?

እንደ ህንጻ ወይም ከተማ ነዳፊ የትኛውን ሶፍትዌር መርጬ ልጠበብበት የሚል ጥያቄ ይኖረዋል። አንድ በንድፍ ስራ የተሰማራ  ነዳፊ ቢያንስ ከ5-6 ፕሮግራሞችን ማወቅ ይጠበቅበታል።  ባለ ሶስት ደርዝ  ምስልን ለመገንባት፣ (3D modelling) ፣ ዝርዝር ወስኔ ንድፍ ግንባታ (parametric modelling)  ለማጎልበት እና ለመሳሰሉት   ደግሞ እነዚህ ፕሮግራሞች ላይበቁ ይችላሉ።

የሚያስፈልጉንን ሶፍትዌሮች ለመረዳትና ተያያዥነታቸውን ለመመልከት ሶፍትዌሮች በሚከተለው መንገድ የተከፋፈሉ ሲሆን በስራችን የሚገጥሙንን ችግሮች ለመፍታት ከዝርዝሮቹ መርጠን ራሳችንን ማስተማር ይኖርብናል።

1. ሁለት አውታር ንድፍ ገለጻ ( 2D Drafting)
2. ሶስት አውታር ንድፍ ግንባታ (3D modelling)
3. ዝርዝር ወስኔ ንድፍ ገለጻ እና እይታ ፕሮግራሚንግ (Parametric modelling and visual programing)
4. ሶስት አውታር ንድፍ ገለጻ ( 3D visualization)
5. እይታ አቅርቦት፣ ስእልና አውታር ንድፍ ( Presentation, graphics and layout design)
6. ተንቀሳቃሽ ምስል፣ ድምጽና፣ እውነታ መሰል እንቅስቃሴ ( Video, sound and animation)


ምንጭ። studioalternativi

@ethiopianarchitectureandurbanism