Get Mystery Box with random crypto!

ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ | የኦርቶዶክስ አስተምህሮዎች

ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በቅዱስነታቸው የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር ላይ ካስተላለፏቸው መልዕክቶች የተወሰደ፦
*
መስከረም
፪ቀን፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም
"""""""""""""""""""""""""""""
አዲስአበባ -ኢትዮጵያ
***

*ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መሪ የሚሆኗት እውነትና ብርሃን ናቸው።
በዚህ ወቅት ያ ብርሃን እየደደበዘዘና የቤተ ክርስቲያን ክብር እየቀነሰ መጥቷል።

*በአዲሱ ዓመት  ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን"'መጥዎተ ርእስ "" ራስን መሥጠት"ያስፈልጋል።