"ወትባርክ፡አክሊለ፡ዓመተ፡ምሕረትከ፡ወይጸግቡ፡ጠላተ፡ገዳም" መዝ ፷፬÷፲፩ "በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳዎችም ጠልን ይጠግባሉ።" መዝ 64÷11 እሰይ ደስ ደስ ይበላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ: ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ። እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ አሸጋገረን:: መልካም አዲስ ዓመት! እንቁጣጣሽ @Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox 2.5K views20:03