Get Mystery Box with random crypto!

78 ስኬታማ ዓመታትን እያከበረ የሚገኘው የአቪዬሽን ኢንዳስትሪው ፈር ቀዳጅ የኢትዮጵያ አየር መንገ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

78 ስኬታማ ዓመታትን እያከበረ የሚገኘው የአቪዬሽን ኢንዳስትሪው ፈር ቀዳጅ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለበረራ ደህንነት፣ ለደንበኞች ምቹ እና ዘመኑን የሚመጥን አገልግሎት ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት እና የዘወትር ትጋት አጠናክሮ ይቀጥላል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #78ስኬታማዓመታት