Get Mystery Box with random crypto!

በረራዎ ምቾት የተሞላበት እንዲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዳዲስና ከተፈጥሮ ጋር ተስማሚ የሆኑ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

በረራዎ ምቾት የተሞላበት እንዲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዳዲስና ከተፈጥሮ ጋር ተስማሚ የሆኑ የበረራ ላይ የግል መገልገያዎችን በማራኪ የቀለም አማራጮች ማቅረቡን ሲያበስር በደስታ ነው!
የዕለት ከዕለት ትጋታችን ጉዞዎ ምቾት ያልተለየው መሆኑን ማረጋገጥ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አገልግሎት