Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የጀመረበትን 78ኛ ዓመት መጋቢት | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የጀመረበትን 78ኛ ዓመት መጋቢት 29 ቀን 2016 ዓ.ም. በልዩ ድምቀት አከበረ። በዝግጅቱም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊው አየር መንገዱ ከ78 ዓመት በፊት የመጀመሪያ በረራውን ወዳደረገባት የካይሮ በረራ ላይ የተገኙ ሲሆን ለመንገደኞች አገልግሎት በማቅረብ ደንበኛን በትህትና በማገለገል የአመራር ተምሳሌት መሆን እንደሚገባ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በዕለቱም ብሔራዊ አየር መንገዱ በጾም ላይ ላሉ ክቡራን መንገደኞቹ መልካም የጥሞና ግዜን ለመመኘት ያዘጋጀውን ስጦታ በተርሚናሉ ውስጥ አበርክቷል።