Get Mystery Box with random crypto!

“የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰባት አሥርት ዓመታት በላይ በነበረው ጉዞው ስኬታማ ሆኖ እንዲቀጥል | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

“የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰባት አሥርት ዓመታት በላይ በነበረው ጉዞው ስኬታማ ሆኖ እንዲቀጥል ያስቻለው የማይለዋወጥ ወጥ አቋም በመያዝ በትጋት በመሥራቱ ሲሆን ይህን እድገትን ለማስቀጠል የደንበኞች አገልግሎት ላይ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እየተሰራ ነው።”

አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ