Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በቦትስዋና ሁለተኛ መዳረሻችን ወደሆነች | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በቦትስዋና ሁለተኛ መዳረሻችን ወደሆነችው የማውን ከተማ በሳምንት ሶስት ቀን የመንገደኞች በረራ የሚጀምር መሆኑን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። ይህን መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው የማውን ከተማን አስደናቂ ውበት ለመጎብኘት ትኬትዎን በመግዛት የመጀመሪያው ይሁኑ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ