Get Mystery Box with random crypto!

ዓመታዊው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሊከበር እነሆ አንድ ቀን ቀርቶታል። የኢትዮጵያ አየር መንገድም | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ዓመታዊው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሊከበር እነሆ አንድ ቀን ቀርቶታል። የኢትዮጵያ አየር መንገድም ይህን ቀን በሴቶች ብቻ በሚደረግ በረራ ሲያከብረው ቆይቶ የዘንድሮውንም የሴቶች ቀን በተመሳሳይ መልኩ በድምቀት ሊያከብር ዝግጅቱን አጠናቅቋል።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ዓለምአቀፍየሴቶችቀን