Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹Ethiopia Casting Film production

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiacasting — 🇪🇹Ethiopia Casting Film production E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiacasting — 🇪🇹Ethiopia Casting Film production
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopiacasting
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.72K
የሰርጥ መግለጫ

በኢትዪጺያ ቴሌቭዥን ከገመና ተከታታይ ድራማ ጀምሮ
♻️EbS ✅የእግር እሳት ♻️DSTV ✅አደይ ድራማ
እንዚን እና ሌሎች ትልልቅ ድራማ ፊልም እና በቴሌቭዥን መስኮት ምናያቸው ማስታወቅያ ከግማሽ በላይ በኛ ሚሰሩት ናቸው
የመስራት ፍላጎት ካላችው
አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502 ከኛ ጋር መስራት ምፈልጉም ድርጅቶች ደዉሉልን
0118262505
0926690408

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-05-01 08:39:46
እንኳን አደረሳችው
OUR_WORK_SAMPLE
FASIKA ADVERTISING

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
Anbesa International Bank
መልካም በዓል !!!

@ETHIOPIACASTING
ኢትዬጺያ ካስቲንግ እና ፕሮሞሽን
5.9K views Ethiopia casting And promotion, 05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 08:39:17
ወጋገን ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል
#Daamat #yedon #ethiopiacasting #worksample #fasika

@ETHIOPIACASTING
ኢትዬጺያ ካስቲንግ እና ፕሮሞሽን
5.1K views Ethiopia casting And promotion, 05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 18:21:28 ለምንሰራው ሲትኮም ድራማ

አክቲንግ ላይ ጎበዝ የሆናችው በሁሉም እድሜ ክልል ያላችው
ቅዳሜ ጠዋት ከ 3 ሰሀት ጀምሮ ኦድሽን እንሰጣለን ስክርቢት እዛው ሲሆን ምንሰጣችው በ20 ደቂቃዎች ውስጥ አንብባችው መዘጋጀት ይኖርባችዋል

ከዚ በፊት እኛጋ መታችው ፎቶ እና ኦድሽን የወሰዳችው አባሎቻችን በድጋሚ መታችው የትወና ኦድሽን መውሰድ ትችላላችሁ

ብዙ ሰው በአንድ ጊዜ ስለምንመርጥ ባትቀሩ ይመረጣል

አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502

ለበለጠ መረጃ
0118262505
0926690408

ETHIOPIACASTING FILM PRODUCTION
6.7K viewsTame, edited  15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 15:03:54 ለቅዳሜ
15/8/2014

አዲስ የተመዘገባችው ሙስሊሞች ለምንሰራው ማስታወቅያ ቅዳሜ ኦዲሽን ስለምንሰጥ ከ 3 ሰሀት ጀምሮ እየመጣችው ኦድሽን ውሰዱ

አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502

0118262505
0926690408


EthiopiaCasting film production
8.2K views Ethiopia casting And promotion, edited  12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 21:42:49 https://vm.tiktok.com/ZMLxKHJFb/

ወጋገን ባንክ ማስታወቅያ ከካሜራ ጀረባ
12.0K views Ethiopia casting And promotion, edited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 08:24:14
በቅርብ ቀን በተመረጡ ሲኒማ ቤት ይታያል

ኢትዮጵያካስቲንግፊልምፖሮዳክሽን
10.2K views Ethiopia casting And promotion, 05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-20 08:19:26 C L O S E D

ሙስሊም 1 ሴት እድሜ ከ25በላይ
ቆንጆ ለማስታወቂያ ስራ እንፈልጋለን ለማክሰኞ ቀረጻ

ተጨማሪ አንድ ዶክተር ሆኖ ሚሰራ ሙስሊም እድሜ ከ35በላይ ካለ አስቸኩዋይ ነው ፎቶ እና ስልክ ላኩልን

C L O S E D

@ethiopiacastingteam
12.9K views Ethiopia casting And promotion, edited  05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-17 22:04:06 https://vm.tiktok.com/ZML5QfuQq/


የ ሀሎ ካሽ ማስታወቅያ የቀረጻ ውሎዋችን ይሄን ይመስል ነበር

ለካሜራ ጥራት ይቅርታ እንጠየቃለን
11.4K viewsTame, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 17:50:45 ለቅዳሜ(ለዛሬ)

C L O S E D

ለምንሰራው ማስታወቅያ እና ፊልሞች ቅዳሜ ኦዲሽን ስለምንሰጥ ጠዋት 3ሰሀት ጀምሮ እየመጣችው ኦድሽን ውሰዱ

አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502
0118262505
0926690408

C L O S E D

@Ethiopiacastingteam

EthiopiaCasting and promotion
15.1K views Ethiopia casting And promotion, edited  14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-03 22:05:04 C L O S E D

B A N K A D V E R T I S I N G

2ህጻን ልጅ እድሜ ከ6-12
እህታማማቾች ብትሆኑ ይመረጣል


4 ሴት እድሜ ከ21-30
ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች አሪፍ የሰውነት ቁመና ያላችው
እህታማማቾች ብትሆኑ ይመረጣል

እናት እና አባት

2 ወንድ እድሜ ከ30በላይ

በደንብ አንብቡት እና መስፈርቱን ምታምዋሉ ልጆች ብቻ


C L O S E D


@ethiopiacasting
ኢትዮጵያካስቲንግፊልምፖሮዳክሽን
11.7K views Ethiopia casting And promotion, edited  19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ