Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹Ethiopia Casting Film production

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiacasting — 🇪🇹Ethiopia Casting Film production E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiacasting — 🇪🇹Ethiopia Casting Film production
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopiacasting
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.72K
የሰርጥ መግለጫ

በኢትዪጺያ ቴሌቭዥን ከገመና ተከታታይ ድራማ ጀምሮ
♻️EbS ✅የእግር እሳት ♻️DSTV ✅አደይ ድራማ
እንዚን እና ሌሎች ትልልቅ ድራማ ፊልም እና በቴሌቭዥን መስኮት ምናያቸው ማስታወቅያ ከግማሽ በላይ በኛ ሚሰሩት ናቸው
የመስራት ፍላጎት ካላችው
አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502 ከኛ ጋር መስራት ምፈልጉም ድርጅቶች ደዉሉልን
0118262505
0926690408

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-12 09:57:12 ለባንክ ማስታወቅያ

:-ወጣት ሴት በጣም ቆንጆ እድሜ ከ21_35
:-እናት እና አባቶች
:-ወጣት ወንድ እድሜ26 በላይ ፀጉር ጎፈሬ

ቆንጆ የሆነ መኖሪያ ቤት ካላችሁ ለቀረፃ በክፍያ ስለምንፈልግ ፎቶ ላኩልን ቤቱን የፈቀደልን ከኛ ጋር ማስታወቅያ አብሮን ይሰራል


ፎቶ እና ስልክ ላኩልን
@Ethiopiacastingteam
0926690408
1.2K views06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 16:41:45
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
472 views13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 11:04:22
በኢትዬጲያካስቲንግ ፊልም ኘሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ
ትሩፋት አዲስ ፊልም

በቅርብ ቀን በcanal+ መታየት ይጀምራል
972 viewsedited  08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 09:22:32 ለባንክ ማስታወቅያ

:-ወጣት ሴት በጣም ቆንጆ እድሜ ከ21_35 ድረስ ያሉ የተለያዩ ብሄር ብሄረሰብ ሚወክሉ አፋር-ጋምቤላ-ሀረር እና ሌሎችም
:-እናት እና አባቶች
:-ወጣት ወንድ እድሜ26 በላይ


ፎቶ እና ስልክ ላኩልን
@Ethiopiacastingteam
0926690408
970 viewsedited  06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 13:34:27
ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ!

በበርካታ የአገራችን ፊልሞች ላይ በመሳተፍ የሚታወቀው ወጣቱ ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ/ባባ/ በድንገተኛ ህመም ዛሬ ታሕሳስ 2 ቀን 2015 ማለዳ ላይ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ታውቋል።

ላውንደሪ ቦይ፣ 300 ሺ፣ ሹገር ማሚ፣ ፍቅር እና ፌስቡክ፣ ኢንጂነሮቹ፣ ህይወቴ፣ ወደው አይሰርቁ፣ ከቃል በላይ፣ ህይወት እና ሳቅ፣ ሀገርሽ ሀገሬ፣ እዮሪካ፣ ከባድ ሚዛን፣ ወፌ ቆመች፣ ይመችሽ ያአራዳ ልጅ 2፣ በቁም ካፈቀርሽኝ፣ እንደ ቀልድ፣ እርቅ ይሁን፣ አስነኪኝ፣ ሞኙ ያአራዳ ልጅ 4፣ ወቶ አደር፣ አባት ሀገር፣ ወጣት በ97 እና ባሌ ማነቅያ፤ ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) ከተወነባቸው ፊልሞች ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው።

በተጨማሪም ተዋናይ ታሪኩ የጉዳዬ ፊልም ደራሲና ዳይሬክተር ሲሆን፤ በ2ተኛው ለዛ አዋርድ፣ በ7ተኛው አዲሲ ሙዮዚክ አዋርድ እንዲሁም በ12 ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ላይ በምርጥ ተዋናይነት አሸናፊ ነበር።

በሰላሳዎቹ የእድሜ አጋማሽ ላይ የሚገኘው ተዋናይ ታሪኩ ተውልዶ ያደገው አዲስ አበባ ተክለ ሐይማኖት አካባቢ ሲሆን፤ የአንድ ልጅ አባትም ነበረ። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ/ባባ/ ባደረበት ድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ታሕሳስ 2/2015 ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

#ኢትዬጲያካስቲንግፊልምፖሮዳክሽን ለአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅና አድናቂዎች መፅናናትን ይመኛል።
887 views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 11:03:28 https://vm.tiktok.com/ZMFx8mNCS/
504 views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 10:07:17 ለቅዳሜ ቀን 17/3/2015
ለገና ለምንሰራው ማስታወቅያዋች
ቅዳሜ ኦዲሽን ስለምንሰጥ ጠዋት 3ሰሀት ጀምሮ እየመጣችው ኦድሽን ውሰዱ


አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502
0118262505
0926690408

ከዚ ቀን በዋላ ላልተወሰነ ጊዜ ምዝገባ የምናቆም መሆኑን እናሳውቃለን



@Ethiopacastingteam

EthiopiaCastingFilmproduction
1.0K viewsedited  07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 08:38:47 ለምንሰራው ትልቅ የሙዚቃ ክሊፖ
5ሴቶች እንፈልጋለን ዘፉኙ ታዋቂ ነው
መስፈርት
በጣም ቆንጆ ረዘም ያለች
አሪፍ የሆነ ቁመና ወይም የሰዉነት ቅርፅ ያላት

መስፈርቱን ምታሞሉ ልጆች ብቻ ሙሉ ቁመናችሁን የሚያሳይ ፎቶ እና ስልክ ይላኩልን
@Ethiopiacastingteam
0926690408

ኢትዮጵያካስቲንግፊልምፖሮዳክሽን
1.4K views Ethiopia casting And promotion, 05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 09:17:17 Zare kedame audition selalen kawen Sehat jemero eyemetachew audtion mewesed techelalachew
2.2K views Ethiopia casting And promotion, 06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 09:13:39 Zare kedame audition selalen kawen Sehat jemero eyemetachew audtion mewesed techelalachew
2.3K views Ethiopia casting And promotion, 06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ